አገልግሎት

ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል የምትሰጣቸው መንፈሳዊ አገልግሎቶች . . .

የሰንበት ቅዳሴ

ዘወትር እሑድ ክርስትና እና ኪዳን 5:30 AM– 7:00AM: Baptism and morning prayer (Kidan)
ቅዳሴ 7:00 AM– 10:00 AM The Divine Liturgy
የወንጌል ትምሕርት 10:00 AM– 11:00 AM  Weekly preaching and spiritual singing
የሰንበት ትምሕርት ቤት ዝግጅት 9:00 – 12:30: Weekly Sunday School program
የሬዲዮ ዝግጅት 3:30 – 4:00PM Weekly Radio Service (Sermon)

አዘቦት (የዘወትር) ቅዳሴ

ቤተ ክርስቲያናችን ከዘወትር እሑድ (ሰንበት) ቅዳሴ ባሻገር ሌሎች 3 ቅዳሴዎችን ታከናውናለች እንዚህም ወር በገባ

በ21 (፳፩) የእመቤታችን ቅድስት ማርያም

በተጨማሪም የልደት ፣ የጥመቀት እና የትንሳኤ ቅዳሴ ይኖራል።

 

ተጨማሪ አገልግሎቶች

ክርስትና

ከቤተ ክርስቲያናችን አንዱ ምስጥር ወንድ ልጅ በተወለደ 40 ቀኑ እንዲሁም ሴት ልጅ በተወለደች 80 ቀኗ ይጠመቃሉ። ይሁንንም ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት እና ሥርዓት ትፈፅማለች።

እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት እና ሥርዓት

ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ሥርዓቶችን ትፈፅማለች።

  • ሥርዓተ ጋብቻ
  • ንስሐ
  • የልጆች ትምሕርት
  • ፍትሀት

ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የምትሰጠው በልጆቿ እርዳታ ነው። እርስዎስ ምን ላይ መርዳት ይፈልጋሉ

  • ቤተ ክርስቲያን በር ላይ ማገልገል
  • ማዕድ ቤት ወይም ምግብ ዝግጅት
  • ማንኛውም የጽዳት አገልግሎት
  • የጥገና አገልግሎት