ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም

St Mary Ethiopian Orthodox Church​

" መሰረቶቿ የተቀደሱ ተራራዎች ናቸው" መዝ 86 ቁ. 1

ቤተ ክርስቲያናችን

  እንኳን በደህና መጣችሁ። ይህ ድኅረ ገጽ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በአንድ አምላክ አምነን በሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ስም በተቋቋመው ቤተ መቅደስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን፣ ባህል እና ሥርዓተ አምልኮ በመከተል ቤተ ክርስቲያናችን ለምታቀርበው መንፈሳዊ አገልግሎቶች ለማወቅ ይረዳል በሚል የተዘጋጀ ነው።

ክፍያ

ለቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ክፍያዎችን ከዚሁ ኦን ላይን መክፈል ይችላሉ። 
ከእነዚህም መካከል ሙዳይ ምጽዋት፣ የአባልነት ፣ ለስዕለት ፣ መባዕ ለማስገባት ፣ ክርስትና ለማስነሳት እንዲሁም አስራት ለማርያም ለማውጣት ይችን የካርድ ምልክት በመጫን ቀጥታ መክፈል ይችላሉ። 

ቤተ ክርስቲያናችን የምትሰጣቸው አገልግሎቶች

  • የሰንበት ቅዳሴ / Sunday Church Service
  • 5:30am – 7:00 am ክርስትና / ኪዳን [ Morning Prayer & Baptismal Services ]
  • 7:00 am- 10:00 am ቅዳሴ [ The Divine Liturgy ] 
  • 10:00 – 11:00 am የወንጌል ትምሕርት [Gospel Teaching & Spiritual Singing ]
  • 9:00AM – 12:30PM የሰንበት ትምሕርት ቤት መርኃ ግብር [ Sunday School Program ]
  • 3:30pm – 4:00pm የሬዲዮ ዝግጅት [ Radio Program ]

የአዘቦት ቅዳሴ ወር በገባ 

  • በ21 (፳፩) ቅድስት ማርያም

ከቅዳሴ አገልግሎት በተጨማሪ 

  • ክርስትና / Baptismal Service
  • የመጸሐፍ ቅዱስ ትምሕርት / Bible Study
  • የጸሎት መርኃ ግብር / Prayer Service
  • ፍትሃት እና ሌሎችም አገልግሎቶች ይሰጣሉ በተጨማሪ ለመረዳት ከስር ያለውን ምልክት ይጫኑ / and Many more